Loading . . .
አዲስ ማስታወቂያ

መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ

ጥቅምት 29 ቀን 2019 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ የስብሰባ አዳራሽ

እፎይታ በኮልፌ ገበያ ማዕከል አ/ማህበር ጥቅምት 29 ቀን 2019 በአ/ማህበሩ የስብሰባ አዳራሽ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ያካሂዳል ።

ስለሆነም የተከበራችሁ አባላት ወይም ህጋዊ ውክልና ያላችሁ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ስብሰባው ስለሚካሄድ ማንነታችሁን የሚገልፅ የፋይዳ መታወቂያ ተወካዮች ህጋዊ የውክልና መረጃ ጭምር በመያዝ በቦታው እንድትገኙ ጥሪያችንን እያስተላለፍን በውክልና ማሳተፍ የምትፈልጉ ከስብሰባው በፊት ባሉት 3 ቀናት ውስጥ በአ/ማህበሩ ፅ/ቤት በመቅረብ የተዘጋጀውን የውክልና ፎርም እንድትሞሉ እናሳስባለን ።

አጀንዳዎች ፡

  1. ድምፅ ቆጣሪዎችን መሰየም ፣
  2. የዕለቱን የስብሰባ አጀንዳ ማፅደቅ ፣
  3. የዳይሬክተሮች ቦርድ የ2018 የስራ አፈፃፀም እና የ2019 በጀት እቅድ ላይ ተወያይቶ ማፅደቅ ፣
  4. የ2018 በጀት ዓመት የውጭ ኦዲተር ሪፖርት ማድመጥና ተወያይቶ ማፅደቅ ፣
  5. በትርፍ ክፍፍል ጉዳይ ላይ ተወያይቶ መወሰን ፣
  6. የውጭ ኦዲተር ክፍያን በተመለከተ ተወያይቶ መወሰን ፣
  7. በሱቅ ሽያጭ ሂደት ላይ ባጋጠሙ ችግሮች ዙሪያ ተወያይቶ መወሰን ፣
  8. የጠቅላላ ጉባዔውን ውሳኔ ማፅደቅ

የዕለቱን አጀንዳ ፡ ጥቅምት 1 ቀን 2019 በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ወይም በማህበሩ ድህረ ገፅ www.efoytashc.com ማግኘት ትችላላችሁ ።

የዳይሬክተሮች ቦርድ !

SPECIAL OFFER!

በተመጣጣኝ ዋጋ on all premium products this week only at Efoyta Bekolfe Market Center! Vacant shops available for rent!
የንግድ ሱቅ ለመከራየት አስበዋል ?

VIEW SHOPS
በተመጣጣኝ ዋጋ
Members and community of Efoyta Bekolfe Market Center Share Company

Efoyta

"Efoyta Bekolfe Share Company stands as a powerful testament to the strength of collective ambition. Forged from the vision and investment of more than 900 dedicated members, we are more than a Share company—we are a united community driving economic growth and creating lasting value.

Our foundation is built on a shared commitment to excellence, strategic investment, and the prosperity of every single member. Welcome to a partnership where your growth is our common goal."

Mission

"To implement large-scale, transformative, and intergenerational projects that can change the lives of our members and our community."

Vision

"To become a model institution that constructs modern, high-quality, multipurpose market center buildings and residential houses in our country"

Values

"Collective prosperity, trustworthiness, integrity, diligence, customer satisfaction, and adherence to the association's laws, regulations, and objectives.

ተልዕኮ

የአባላቶቻችን እና የማህበረሰባችንን ህይወት ሊቀይር የሚችል ትላልቅ እና ትውልድ ተሻጋሪ ፕሮጀክቶችን ማሳካት ።

ራዕይ

አ/ማህበራችን በሀገራችን ምቹ የሆነ ሁለገብ የሆነ የገበያ ማዕከል ህንፃዎች እና የመኖሪያ ቤቶችን የሚገነባ ስመጥር ተቋም ማድረግ !

እሴት

"የጋራ ብልጽግና፣ ታማኝነት ፣ ቅንነት ፣ ታታሪነት ፣ የደንበኞችን ፍላጎት ማርካት፣ ለማህበሩ ህግ፣ደንብ እና አላማ ተገዢ መሆን".

Why Choose Us?

"From a united force of more than 900 visionaries comes Efoyta Bekolfe—a share company built on the principle that shared investment creates shared success. We are a collective engine for innovation and growth, channeling the power of our members toward a future of unparalleled opportunity and financial empowerment. Our journey is defined by our people, powered by our capital, and dedicated to pioneering a new era of prosperity."

"እፎይታ በኮልፌ ገበያ ማዕከል አ/ማህበር ከ900 በላይ አባላት በሀሳብ እና ገንዘብ የተባበረ ኃይል ያቋቋመው አክሲዮን ማህበር በመሆኑ"የጋራ ኢንቨስትመንት የጋራ ስኬትን ያፈጥራል" በሚል መርህ የቆመ በፈጠራና በእድገት ላይ የተመሠረተ ነው። የአባላቶቹን ኃይል ፣ ዕውቀት እና ገንዘብ በመዋሃድ፣ በኢኮኖሚ እድገት እና ስኬት የተሞላ ጉዞ ላይ ይገኛል።

"Efoyta Bekolfe: More than 900 Members, One Vision, Shared Success. We are a premier share company, harnessing the collective strength of our members to build a prosperous future through strategic investments and unwavering partnership."

እፎይታ ከ900 በላይ አባላት ፣ ተመሳሳይ ራዕይ እና አላማ የያዘ ለጋራ ስኬት የሚሰራ አ/ማህበር ነው። ህብረታችን ጥንካሬያችን እንደሆነ ጥንካሬያችንም ህብረታችንን እንዳፀናው ሁሉ በተመረጡ ኢንቨስትመንት ላይ በታማኝነት እና በህብረት በዘርፉ ስኬታማ አክሲዮን እንገነባለን።

News

አ/ማህበሩ ጥቅምት 29 ቀን 2019 መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ያካሂዳል!
አ/ማህበሩ የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ አካሂዷል!
አጠቃላይ የሰራተኞች ስብሰባ ተካሄደ !
አ/ማህበሩ ለአባላት የንግድ ሱቆችን በሽያጭ አስተላለፈ